Daily Devotions

Daily scripture, reflections, and teachings to strengthen your faith.

DevotionalMarch 28, 2026

መንግሥቱን አስቀድመህ ፈልግ

"እናንተ ግን፥ አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን ፈልጉ፤ የቀረው ነገር ሁሉ ይጨመርላችኋል፤" — የማቴዎስ ወንጌል 6:33

Pastor Teddy Chernet
DevotionalMarch 26, 2026

ሕግ ከጸጋ ጋር ሲነጻጸር

10 ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና።
11 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።
12 ሕግም ከእምነት አይደለም ነገር ግን፡— የሚያደርገው ይኖርበታል ተብሎአል።
13 በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
14 የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ።

Dile Glory
DevotionalMarch 12, 2026

ወደ ገላትያ ሰዎች

ምዕራፍ 3

Ablavie KOMBATE